Welcome
Login / Register

Ethiopian News


 • ዶክተር አብይን የማውቀው ገና የ 11 አመት ታዳጊዎች ሳለን ነው! – አርቲስት ጌትሽ ማሞ

   

   

  ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን

  ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስትር መሆኑን ተከትሎ ከጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ቃለመጠይቅ ከሰጠሁበት ሰዓት ጀምሮ ብዙ ሚድያዎችና ግለሰቦች በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጥ ስለጠየቁኝ ይህን ጽሁፍ በፌስቡክ ገፄ ለመጫር ተገድጃለሁ።

  ምንም እንኳን አንድ ግለሰብ ሀገር የመምራትን ያህል ትልቅ ሀላፊነት ሲጣልበት ግዙፍ ፖለቲካዊ እንደምታ እንዳለው የሚታወቅ ቢሆንም ፤ እኔ ፖለቲካውን ለባለሙያዎቹ በመተው ስለ አዲሱ የሀገራችን መሪ ማንነትና ተክለ ስብእና ከማውቀው ላይ ጥቂት ነገሮች ለማካፈል እወዳለሁ።

  ዶክተር አብይን የማውቀው ገና የ 11 አመት ታዳጊዎች ሳለን ነው። ከዚያን ጊዜ አንስቶ አብረን አድገን ፣ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እኔ ኪነት ስሰራ እሱ ደግሞ ኦፕሬተር ሁኖ ለስድስት አመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈናል።

  በተለይ ከ19 83 ጀምሮ አብይን እንደ ጓደኛ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድም ነው የማየው ብል ማካበድ አይሆንም።

  ወንድምም እህትም ስለሌለኝ ለቤተሰቤ እኔ ብቻ በመሆኔ ዶ/ር አብይ እና ኮረኔል አሸናፊ ኦሊ (ኢንጂቨን) ነብሱን ይማረውና ጌቱ (ኮሚታስ) የወንድምን ጣእም ያሳኙና በስራዬ ሲደግፉኝ
  የነበሩ ወንድሞቼ ናቸው በተለይ ጌቱ (ኮሚታስ) በህይወት ኖሮ ይህን ቢያይ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር::

  ከነዚህ ወድሞቼ ጋርና ከዶ/ር አብይ ጋር ብዙ የመከራ ግዜን አብረን አሳልፈናል::

  በተለይ ዶ/ር አብይ ከገባበት እልህ አስጨራሽና ፈታኝ ጉዞ አላስፈላጊ ዋጋ እንዳይከፍል በሚል ስጋት ከፖለቲካ ራሱን እንዲያገል ደጋግሜ ወንድማዊ ምክሬን ለግሼው ነበር::

  አብይ ከራሱ በላይ ሀገሩን በመውደዱ ፣ መንፈሳዊ ጥንካሬ በመላበሱና የሚመጣውን ሁሉ ለመቀበል እራሱን በማዘጋጀቱ ለዛሬ በቅቷል።

  በስራ ሂደት ብዙ ሁኔታዎችን በቅርበት ለማጤን እድል በማግኘቱና ልምድ በማካበቱ ፤ እንዲሁም ልዩ ልዩ መጽሀፍት በማንበብ ባደረጀው የእውቀት አቅም ምክንያት ፤ ወደፊትም ለሚገጥሙት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንደ እስከዛሬው ሁሉ በብልሃትና በቁርጠኛነት እንደሚወጣቸው አልጠራጠርም። ከዶ/ር አብይ ጋር ያለን ቤተሰባዊ ግንኙነትም አሁንም እንደ በፊቱ እንደቀጠለ ነው::

  ከሁሉ በላይ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር ለሚያሰማው ድምጽ ተገቢውን ትኩረትና ምላሽ እንደሚሰጥ አተማመናለሁ።

  በተለይም ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ በሀዘን ቆስሏል ፣ ለፍትህ ሲል ቀላይ የማይባል መስዋእትነት ከፍሏል።

  ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሀገራችን ህልውና ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መድረሱ ይታወቃል።

  ሆኖም ከራሱ በፊት ሀገሩን እንደሚያስቀድም የምመሰክርለት የሀገራችን መሪ ዶክተር አብይ ከገባንበት ቅርቃር አውጥቶ ወደ ሰላምና ፍቅር ጎዳና የሚሻግር ድልድይ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

  በዶክተር አብይ ዙሪያ ቃለመጠይቅ ለማድረግ የደወላችሁልኝ ሚድያዎች ከላይ የፃፍኩትን መልእክት እንድታሰራጩልኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

  ጌትሽ ማሞ

  ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  Read more »
 • Ethiopia: Government officials, businesspersons appear in court for alleged corruption

   

  Some 34 senior government officials, businesspersons and brokers who were detained last Tuesday on suspicion of corruption, appeared in court.

  The charges were read out to them at the second criminal bench of the federal high court today. They are suspected of embezzling over 2 billion birr.

  The suspects requested the court to grant them bail.

  Police also asked the court for 14 days to collect additional evidences and the bail be denied to them, claiming that the suspects could hide documents if they are given bail.

  The court granted the 14 days to police and adjourned the hearing for August 9, 2017.

  Below is list of the suspects:

  1.  Engineer Fekade Haile -           (Former Manager of Addis Ababa Roads Authority)

  2.  Engineer Ahmedin Buser-        (Addis Ababa Roads Authority)

  3.  Engineer Wasihun Shiferaw -  (Addis Ababa Roads Authority

  4.  Minash Levie –                    (Owner and Manager of Tihdar Construction Company)

  5.  Abdo Mohamed –                (Ethiopian Roads Authority)

  6.  Bekele Nigusie -                  (Ethiopian Roads Authority)

  7.  Glaso Bure -                      (Ethiopian Roads Authority)

  8.  Yeneneh Asefa -                 (Ethiopian Roads Authority)

  9.  Assefa Baraki -                  (Ethiopian Roads Authority)

  10.  Gebreanania Tsadik -         (Ethiopian Roads Authority)

  11.  Bekele Balcha -                 (Ethiopian Roads Authority)

  12.  Abebe Tesfaye -               (Ethiopian Sugar Corporation)

  13.  Bililegn Tassew             (Ethiopian Sugar Corporation)

  14.  Endalkachew Girma       (Ethiopian Sugar Corporation)

  15.  Senait Worku               (Ethiopian Sugar Corporation)

  16.  Ayalew Kebede             (Ethiopian Sugar Corporation)

  17.  Belete Zelelew              (Ethiopian Sugar Corporation)

  18.  Salem Kebede              (Ethiopian Sugar Corporation)

  19.  Mesfin Melkamu          (Ethiopian Sugar Corporation)

  20. Mr Gi Yon                 (Manager of Chinese GGIEC contractor)

  Read more »
 • Ethiopian plans $3bln deal for Airbus A350s

  Ethiopian Airlines plans to buy 10 of Airbus SE’s newest A350 wide-body jets in a transaction worth more than 3 billion US dollars at advertised prices, according to people familiar with the plan.

  The deal is set to be announced this week at the Paris Air Show, according to the people, who asked not to be named as the order negotiations are private. Ethiopian will take the mid-sized A350-900 version of the plane, which has a list price of 311 million US dollars, according to one person.

  Sub-Saharan Africa’s largest carrier already has an order for 12 -900 variants, though it has also been looking at the stretched -1000, as well as Boeing Co.’s rival 777-8, Chief Executive Officer Tewolde Gebremariam said last year.

  Ethiopian Airlines wants more wide-body aircraft to help extend a hub-based business model that relies on transferring lucrative inter-continental travelers via its home base in Addis Ababa to and from destinations across Africa.

  According to Bloomberg, the airline didn’t respond to repeated calls and emails seeking comment. A spokesman for Airbus said it doesn’t comment on discussions with customers.

  Ethiopian is separately weighing an order for Bombardier Inc.’s Q400 turboprop and C Series single-aisle jet against models from Embraer SA, it said in May.

  Read more »
RSS